top of page

Meet Tigist
ጥግስት ዋልተንጉስ እባላለው።
Welcome! I am Tigist Waltenigu
የግል እድገት አማካሪ፣ የመጽሐፍ ደራሲ እና የርኅራኄ ድጋፍ አገልግሎት አቅራቢ ነኝ። በአእምሮ ጤና ላይ ያለኝን ጥልቅ እምነት ለማካፈል እና ሌሎችን በግል እድገታቸው እንዲረዱ ለመርዳት እጓጓለሁ።
በ1983 ዓ.ም. በባህር ዳር ተወልጄ በአዲስ አበባ አድጌያለሁ። የርኅራኄ ድጋፍ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት “የእርቅ ማዕድ”ን ከመሥረቴ በፊት የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢ ነበርኩ። አሁን አንድ ልጅ አለኝ እና ከተመረጠች ሴት ልጄ እና ከባለቤቴ ሁለት ወንዶች ልጆች ጋር አብረን ደስተኛ ቤተሰብ እንመራለን።
bottom of page